La Gare Amharic Logo

ይህንን ድረገጽ መጠቀም ከመጀመርዎ በፊት እባክዎትን ደንቦችን በጥንቃቄ ያንብቡ። ይህንን ድረገጽ በመጠቀም ወይም በሚተገበርበት ቦታ ላይ፣ ከ አጠቃቀም ደንቦች ጋር እስማማለሁ የሚለውን ጠቅ በማድረግ፣ ከዚህ በታች የተከታተውን ደንብ እና ሁኔታ ተከትለው እንደሚጠቀሙ ይስማማሉ። ከእነዚህ ደንቦች ጋር መስማማት የማይፈልጉ እንደሆነ ይህንን ድረገጽ ማየት አና መጠቀም የለብዎትም።

ፖሊሲው ስለ እርሶ ልንሰብስብ የምንችላቸውን አይነት መረጃዎችን ወይም ወደ www.eaglehills.com (የእኛ “ድረገጽ”) በሚመጡበት ጊዜ የሚሰጡትን መረጃ እና ይህን መረጃ እዴት አንደምንሰበስብ፣ እንደምንጠቀም፣ እንደምንይዝ፣ እንደምንጠብቅ አና ለሌሎች እንዴት እንደምናሳውቅ የሚያብራራ ነው።

 

በአጠቃቀም ደንብ ላይ ያለ ለውጥ

እነዚህን ደንቦች እና ሁኔታዎች ለንከልሳቸው አና ልናድሳቸው አንችላለን ይህም በአኛ ሙሉ ፈቃድ ላይ ተመስርቶ ነው። ሁሉም ለውጦች ለውጦቹን ማድረጋችንን በምናሳውቅበት ወቅት መተገበር የሚጀምሩ ሲሆነ ከዚህ በኋላ በድረገጹ ላይ የሚተገበር ይሆናል።

ለውጥ እንደተደረገ ካወቁ በኋላ ዌብሳይቱን መጠቀም መቀጠልዎ ይህንን ለውጥ እንደተቀበሉት እንዲቆጠር ያደርጋል። ምን ምን ለውጦች እንዳሉ ለማወቅ ይህንን ገጽ አልፎ አልፎ ማየት ይጠበቅብዎታል ምክንያቱም ለእርሶ አስገዳጆች ስለሆኑ ማለት ነው።

 

ድረገጹን መጠቀም እና የአካውንት ደህንነት

ድረገጹን፣ በድረገጹ ላይ የምናስተላልፈውን አገልግሎት እና ማቴሪያሎች ለማስተካከል እና ለማጥፋት መብት ያለን ሲሆን ይህንም ለማንም ሳናሳውቅ ልናደርገው እንችላለን። በየትኛውም ጊዜ ወይም ለምንም ያክል ሰአት ደረገጹ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በምንም አይት ምክንያት ባይሰራ ተጠያቂዎች አንሆንም። ከጊዜ ወደጊዜ ለማንኛውም ተጠቃሚ፣ የድገጹን ሙሉ ወይም አንዳንድ ክፍሎች ገደብ ልናደርግባቸው አንችላለን።

 

የሚከተሉት ሀላፊነቶች አሉብዎ

  • ድረገጹን ለማግኘት የሚያስፈልገውን ምንም አይነት ዝግጅት ማድረግ።
  • በርሶ ኢንተርኔት ግንኙነት በኩል ይህን ድረገጽ የሚያዩት ሰዎች ሁሉ ስለ ደንቦች እና ሀኔታዎቸ አንደሚያቁ እና ለዚህም እንደሚገዙ እርግጠኛ መሆን ።

 

ድረገጹን ወይን በውስጡ ያሉትን አንዳንድ ግብአቶች ለማግኘት። በዚህ ደረገጽ ላይ የሚያስገቡት መረጃ ሁሉ ትክክለኛ፣ የጊዜው እና ሙሉ አንደሆነ ማረጋገጥ የዚህን ድረገጽ መጠቀም አንድ ደንብ ነው። በዚህ ደረገጽ ላይ የሚያስገቡት መረጃ ሁሉ ማለትም በዚህ ድረገጽ ላይ ያሉትን መስተጋብር የሚፈጥሩ ባህሪያትን ጨምሮ ወይም ፍላጎትዎን ጨምሮ ማለት ነው በግለኝነት ፖሊሲያችን የሚመራ እንዲሁም ከግለነት ፖሊሰያችን አንጻር ከምንወስደው እርምጃ ጋር ሁሉ ያስማማሉ ማለት ነው።

 

የአእምሮአዊ ንብረት መብቶች

ይህ ድረገጽ እና መላው ይዘቱ፣ ባህሪዎቹ እንዲሁም ትግበራዎቹ (ሁሉንም መረጃ፣ ሶፍትዌር፣ ጽሁፍ፣ ዲስፕሌዮች፣ ምስሎች ቪዲዮ እና ድምጽ እና ዲዛይን ምርጫ እና ድርደራን ጨምሮ ነገር ግን በዚህ ብቻ ሳይወሰን) የድርጅቱ፣ ፈቃድ ሰጪዎቹ ወይም ለሌሎች የዚህ አይነት ንብረት ሰጪዎች ንብረቶች ሲሆኑ እነዚህ ሁሉ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና አለም አቀፍ የቅጂ መብት፣ ንግድ ምልክት፣ ፓተንት፣ የንግድ ሚስጥር እና ሌሎች አእምሮአዊ ንብረት እና የባለቤትነት መብቶች ህጎት ጥበቃ የሚደረግለት ነው።

እነዚህ የአጠቃቀም ደንቦች ዌብሳይቱን ለግልዎ እንጂ ለንግድ አላማ መጠቀም እንደማይችሉ ያሳውቃል። ከሚከተለው መንገድ በስተቀር ከዌብሳይታች ላይ የእኛን እትሞች እንገና መገልበጥ፣ ማስተካከል፣ ከዚያ ላይ ተነስቶ ሌሎች ስራወችን መፍጠር፣ ማውረድ ወይም በምንም አይነት መሳሪያ ላይ ማውረድ እና ማስቀመጥ እንዲሁም ማስተላለፍ አይችሉም ይህም ከሚከተለው ውጪ ማለት ነው:

  • እነዚህን ነገሮቸ በማግኘት እና በማየትዎ ምክንያት ኮምፒውረተረ ራም ላይ በጊዜያዊነት መቀመጡ።
  • ለማሳየት ጥራት በሚል አላማ የድረገጽ አሳሽዎ የሚያስቀምጣቸውን ፋይሎች ብቻ ማስቀመጥ ይችላሉ።
  • ለራስዎ ለመጠቀም ብቻ እና ለንግድ ወይንም እንደገና ለመገልበጥ ባልሆነ አላማ ብቻ ምክንያታዊ የሆኑ የገጽ ቁጥሮችን ማውረድ እና ፕሪንት ሊያደርጉ ይችላሉ።/li>
  • ለማውረድ የሚሆኑ የዴስክቶፕ፣ ሞባይል ወይም ሌሎች አፕሊኬሽኖችን እኛ የምናቀርብ ከሆነ፣ ለራስዎ ጥቅም ብቻ አንድ ግልባጭ ኮምፒውተርዎ ላይ ወይም ሞባይል መሳሪያዎ ላይ ሊያወርዱ ይችላሉ ይህም ለራስዎ ጥቅም እንዲ ለንግድ ጥቅም መሆን የለበትም በተጨማሪም ለእንደዚህ አይነት አፕኬሽን ከመጨረሻ ተጠቃሚ ጋር የሚስማሙ እንደሆነ ነው።
  • የማህበራዊ ድረገጽ ይዘቶችን ከአንዳንድ ይዘቶች ጋር የምናቀርብልዎ ከሆነ እንዲዚህ አይነት በዚህ ባህሪ ስራ ላይ የሆኑ ይዘቶችን ሊወስዱ ይችላሉ።

 

የሚከተሉትን ማድረግ የለብዎትም

  • ከዚህ ድረገጽ ላይ የሚያገኙትን ይዘት መቀየር።
  • የድረገጹን ምንም አይነት ክፍል ሌላ ድረገጽ ላይ ማተም ወይንም በማንኛውም አይነት መንገድ (ወረቀት ላይ ሆነም ኤሌክትሮኒክ መንገድ) ወይም ሌላ ምንም አይነት አገልግሎትን በመጠቀም ማለት ነው።
  • ምንም አይነት ገለጻን፣ ፎቶዎችን፣ ቪዲዮ ወይም ድምጽ ወይም ምንም አይነት ግራፊክስን አብሮት ካለው ድምጽ ውጪ መጠቀም የለብዎትም።
  • ማንኛውንም የቅጂ መብት፣ የንግድ ምልክት ወይም ሌሎች ጥበቃ የሚደረግላቸውን መብቶች ማሳወቂያዎችን ከዚህ ድረገጽ ላይ ወስደው ማጥፋት።

 

የድረገጹ ወይም ድረገጹ ውስጥ ያለ ማንኛውም ይዘት መብት ለእርሶ አልተላለፈም፣ በግልጽ ያልተቀመጠ መብት ሁሉ የድርጅቱ ሆኖ ይቀመጣል። በዚህ ደምብ ላይ በግልጽ ያልተቀመጠ አጠቃቀም የእነዚህ ደንቦች ጥሰት ሲሆን የቅጂ መብትን፣ የንግድ ምልክት ወይንም ሌሎች ህጎችን የሚጥስ ሊሆን ይችላል።

 

የንግድ ምልክቶች

የድርጅቱ ስሞች፣ የብራንድ ስች፣ የድርጅቱ ሎጎዎች፣ አንደሂሁም ሌሎች ግንኙነት ያላቸው ስሞች፣ ሎጎዎች ምርቶች እና አገልግሎቶች ስሞች፣ ዲዛይኖች እና መፈክሮች የድርጅቱ፣ አጋሮቹ ወይም ፈቃድ ሰጪዎቹ ንብረቶች ናቸው። እንደዚህ አይነት ምልክቶችን የድርጅቱን ፈቃድ ሳያገኙ መጠቀም አይችሉም። በዚህ ድረገጽ ላይ ያሉ ሌሎች ሁሉም ስሞች፣ ሎጎዎች፣ ምርቶች ና የአገልግሎተ ስሞች፣ ዲዛይኖች እና መፈክሮች የየድርጅቶቹ የንግድ መልክቶች ናቸው።

 

እርሶ በቀጥታ ለእኛ ሲያቀርቡት

  • በድረገጹ ውስጥ ሲያስሱ ወዲያውኑ። ወዲያውኑ ኩኪዎችን፣ የድረገጽ ቢከኖችን እና ሌሎች መከታተያ ቴክኖሎጂዎችን ጥቅም ላይ በማዋል የሚሰበሰቡ፣ መረጃዎች የአጠቃቀም ዝርዝሮችን፣ IP አድራሻዎች እና መረጃዎች።
  • ከሶስተኛ ወገኖች፣ ለምሳሌ፣ የንግድ አጋሮቻችን።

 

የተከለከለ ጥቅም

ድረገጹን ህጋዊ ለሆኑ ነገሮች በቻ እና ከዚህ ደምብ ጋር በተያያ መልክ ብቻ መጠቀም አለብዎ። ድረገጹን በሚከተለው መንገድ ላለመጠቀም ይስማማሉ፡

  • ማንኛውንም ፌደራል፣ አካባያዊ፣ ወይም አለም አቀፍ ህግ ወይም ደንብ በሚጥስ መልክ።
  • ማንኛውንም “ቆሻሻ ኢሜይል”፣ “የሰንሰለት ደብዳቤ” ወይም “ስፓም” ወይንም ሌላ ተመሳሳይ ነገር የማስታወቂያ ወይም የማስታወቂያ ማቴሪያሎችን።
  • ድርጅቱን፣ የድርጅቱን ተቀጣሪ ወይም ሌላ ማንኛውንም ተጠቃሚ፣ ሌላ ሰው ድርጅት ወይም ተቋም (ኢሜይል አድሬስን በመጠቀም ወይም ከዚህ ጋር ግንኙነት ያላውን ስክሪን ላይ ያሉ ስሞች ጨምሮ) መስሎ ላለመቅረብ።
  • በማንኛውም አንድ ሰው ደስ ብሎ ይህንን ድረገጽ እንዳይጠቀም በሚያደርግ ወይንም በሚከለክል መንገድ፣ ማለትም በእኛ በተወሰነው መንገድ መጠቀም ሲሆን ወይም ድርጅቱን ወይንም ተጠቃሚዎችን ለስጋት በሚያጋልጥ መልክ።

 

በተጨማሪም የሚከተለውን ላለማድረግም ይስማማሉ፡

  • ድረገጹን፣ ከመጠን በላይ ጫና በሚጥርበት፣ በሚጎዳው ወይም ሌሎች ሰዎችን በተገቢው መንገድ እንዳይጠቀሙ በሚያደርግ መንገድ መጠቀም ይህም እየተጠቀሙ ባሉ ሰዎች ላይ ተጽእኖ የሚያሳድር አጠቃቀምንም ጨምሮ።
  • ማንኛውምን ሮቦት ውም አውቶማቲም መሳረያ፣ ሂደት ወይም ድረገጹን ለማግኘት የሚያስችል ነገር ማድረግ ይህም መከታተል ውም ማንኛውምን ይዘት ከድረገጹ ላይ መቅዳት።
  • ማንኛውንም ማኑዋል ሂደት ጥቅም ላይ በማዋል ክትትል ማድረግ መገልበጥ ወይም ስልጣን ሳይሰጥዎ በፊት እና በጽሁፍ ስምምነት ሳይሰጥዎ እንደዚህ አይነት ነገርን ማድረግ።
  • ማንኛውንም ደረገጹ በትክክል እንዳይሰራ የሚያደርግ መሳሪያ እና ሶፍትዌር መጠቀም ወይም ተደጋጋሚ የሆነ ደርጊትን ማድረግ።
  • ቫይረሶችን፣ ትሮጃን ፈረሶችን፣ ትሎችን፣ ሎጂክ ቦምቦችን ወይንም ሌሎች ቴክኖሎጂያዊ ጉዳት ያላቸውን ነገሮችን መጠቀም።
  • ስልጣን ያልተሰጠውን ፈቃድ ለማገኘት፣ የድገጹን የትኛውንም ክፍል ለመጉዳት፣ ድረገጹ የተቀመጠበትን ማንኛውንም ሰርቨር ወይም ከድረገጹ ጋር ግንኙነት ያለውን ዳታ ቤዝ ለመጉዳት መሞከር።
  • ደረገጹን በ አገልግሎተ ክልከላ ወይም የተሰራጨ አገልግሎት ክልከላ ማጥቃት
  • ወይም ከደረገጹ ትክክለኛ አሰራር ጋር የሚጻረር ነገር ማድረግ።

 

በተለጠፈ መረጃ ላይ መደገፍ

በዚህ ድረገጽ ላይ የተቀመጠው መረጃ ያለው ለጠቅላላ መረጃ አላማነት ብቻ ነው። የዚህን መረጃ ትክክለኛነት፣ ሙሉነት ወይም ጠቃሚነት አናረጋግጥም። በእነዚህ መረጃዎች ላይ የሚያደርጉት መደገፍ በራስዎ ውሳኔ ነው። በእርሶ ወይም በሌላ ድረገጹን የሚጠቀም ሰው ወይም ይህ መረጃ የሚደርሰው ሰው በዚህ መረጃ ላይ የሚያደርገውን መደገፍ በተመለከተ ሁሉንም ተጠያቂነት እና ሀላፊነት ከራሳችን ላይ እናወርዳለን።

 

የድገጹ እደሳ

ከጊዜ ጊዜ የድረገጹን ይዘት ልናድሰው እንችላለን፣ ነገር ግን ይህ ይዘት ሙሉ ነው ወይም ትክክለኛ ነው ማለት አይደለም። ድረገጹ ላይ ያለ ማንኛውም ይዘት በማንኛውም ሰአት ላይ ጊዜው ያለፈበት ሊሆን ይችላል እናም ይህንን የማስተካከል ምንም አይነት ሃላፊነት የለብንም።

 

የእርስዎ እና ድረገጹ ላይ የሚያደርጉት ጉብኝት መረጃ

በዚህ ድረገጽ ላይ የምንሰበስበው መረጃ ሁሉ በግለኝነት ፖሊሲያችን መሰረት ነው። ድረገጹን በመመጠቀም ከግለኘነት ፖሊሲያችን ባልወጣ መልኩ በእርሶ መረጃ ላይ በማናደርገው ነገር ሁሉ ይስማማሉ።

 

ከደረገጹ እና ማህበረሰሰባዊ ድረገጸች ጋር መገናኘት

ፍትሀዊ እና ህጋዊ በሆነ መንገድ፣ የእኛን ስም በማያጠፋ ወይም ጥቅም በማይወሰድ መልክ ከማንኛውም ገጽ ጋር ግንኙነት ሊፈጥሩ ይችላሉ ነገር ግን ይህ ግንኙነት ከእና ጋር ምንም አይነት ጥምረት እንዳለዎ፣ ፈቃድ እንደተሰጠዎ ወይም እንደወከልንዎ ማስመሰል የለበትም።

ድረገጹ የሚከተሉትን ለማድረግ እንዲችሉ የሚያደርግ ማህበራዊ ድረገጽ ባህሪያት ሊያቀርብ ይችላል፡

  • በድረገጹ ላይ ያለን ይዘት ሊያሳይ የሚችል የእረሶ ወይም ሌላ ሶስተኛ ወገን ላይ ያለ ድረገጽ ሊንክ።
  • ከአንዳንድ ይዘቶች ወየም ሊንኮች ከዚህ ድረገጽ ላይ መላክ።
  • በዚህ ድረገጽ ላይ ያለ ውስን መረጃ በእርሶ ራስዎ ወይም ሶስተኛ ወገን ደረገጽ ላይ ውስን በሆነ መንገድ እንዲታይ ማድረግ።

እነዚህን ባህሪያት ብቻቸውን እኛ እንደምንሰጥዎ፣ ከሚያሳዩት መረጃ እንጻር ብቻ ወይም ከሌሎች ተጨማሪ ደንቦች እና ሁኔታዎች እና ከእነዚህ ባህሪያት አንጻር እኛ ከምናቀርበው ደንቦች ጋር ሊጠቀሙ ይችላሉ። ከላይ ካለው ጋር በተያያዘ የሚከተሉትን ማድረግ የለብዎትም፡

  • በእርሶ ባለቤትነት ስክ ከሌለ ድረገጽ ጋር ግንኙነት መፍጠር።
  • ከእነዚህ ደንቦች እና ሁኔታዎች ጋር የማይጣጣም ይዘት ድረገጹ ላይ ያለ ከሆነ እርምጃዎችን መውሰድ።

ማንኛውም ስልጣን የሌላው ፍሬም ወይም ግንኙነተ ከድረጻችን ጋር ያለ እንደሆነ ይህንን ወዲያው እንቋረጥ ለማድረግ ከእኛ ጋር ለመተባበር ይስማማሉ። ለእርሶ ሳናሳውቅ ማንኛውንመ ግንኙነት እንዲቋረጥ ልናደርግ እንችላለን።

በምንፈልገው ሰአት ለእርሶ ሳናሳውቅ ማንኛውንም ማህበራዊ ድረገጽ ላይ ያለን ግንኙነት ልናስቆም እንችላለን።

ከድረገጹ የሚገኙ ሊንኮች

ደረገጹ የሌሎች ደረገጾችን ሊንክ እና ግብአቶችን የሚይዝ ከሆነ እነዚህ የቀረቡት ለእርሶ ምቾት ብቻ ነው። ይህመ የማስታወቂያ ድረገጽ ሊንኮችን፣ የባነር ማስታወቂያዎችን እና ስፖንሰር የሚደረጉ ሊንኮችን ጨምሮ ነው። በእነዚህ ድረገጾች ላይ ባለው ይዘት ላይ ምንም አይነት ቁጥጥር ማድረግ የማንችል ሲሆን፣ ይህን ከመጠቀምዎ ጋር በተያያዘ ለሚደርስብዎ ማንኛውም ማጣት፣ ጉዳት ወይም ከእነርሱም ምንም አይነት ሃላፊነት አንወስድም። ከዚህ ድረገጽ ጋር ግንኙነት ያላቸውን የሶስተኛ ወገን ድረገጽ ለመጠቀም የሚወስኑ እንደሆነ፣ ያለውን ስጋት ሙሉ በሙሉ የሚረከቡ ሲሆን ይህም እንዚህ አይነት ድረገጾችን ለመጠቀም ካስቀመጥነው ደንቦች እና ሁኔታዎች ጋር በተያያዘ ነው።

 

የቦታ ገደብ

የዚህ ድረገጽ ባለቤት መቀመጫው የተባረቡት አረብ ኤምሬት ውስጥ ነው። ድረገጹ ወይም የትኛውም ይዘቱ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ውጪ ላሉ ሰዎች ሙሉ ወይም ትክክለኛ እንደሆነ አናረጋግጥም። አንዳንድ ሀገራት ውስጥ ይህንን ድረገጽ መጠቀም ለአንዳንድ ሰዎች ህጋዊ ላይሆን ይችላል። ድረገጹን ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ውጪ ሆነው የሚተቀሙ ከሆነ ይህንን የሚያደርጉት በራስዎ ተነሳሽነት ሲሆን ለአካበቢያዊ ህጎች የመገዛት ሀላፊነት አለብዎ።

 

የዋስትና ሀላፊነትን ማንሳት

ድገጹ ከቫይረሶች ወይም ጎጂ ከሆነ ኮድ ንጽህ አንደሆነ ዋስትና እንደማንሰጥ እና ልንሰጥ እንደማንችል ተረድተዋል። የራስዎን ልዩ የሆነ ፍላፎት ለሟሟላት በቂ የሆነን የማረጋገጫ ነጥብ እና ሂደቶች የሟሟላት ሃላፊነት አለብዎ ይህም ከቫይረስ ራስዎን ለመከላከል፣ ለዳታ ትክክለኛ ገቢነት እና ወጪነት እርግጠኛነት እንዲሁም ከድረገጹ ውጪ የሆነ የጠፋ ዳታን መልሶ የመገንባትን መንገድ ጨምሮ ነው።

ይህንን ድረገጽ ሲጠቀሙ፣ በላዩ ላይ ያለን ነገር ሲያወርዱ ወይም ከዚህ ጋር ግንኙነት ካለው ማንኛውም ድረገጽ ላይ ሲያወርዱ ወይም ማንኛውንም አገልግሎት ወይን ከዚህ ድረገጽ የሚገኝን ማቴሪያል በመጠቀም ምክንያት በተከለከለ አገልግሎት ጥቃት፣ ቫይረሶች ወይም ኮምፒውተርዎ፣ በኮምፒውረት ፕሮግራምዎ፣ ዳታዊ ወይም ሌላ ጥበቃ የሚደረግለት ንብረትዎ ላይ ጉዳት ሊያደርስ በሚችል ነገር ጉዳት ቢደርስብዎ ለዚህ ተጠያቂ አንሆንም።

ድገጹን፣ ይዘቱን እና ማንኛውንም በዚህ በኩል የሚገኝ አገልግሎት የሚጠቀሙት ሙሉ ሀላፊነት ወስደው ነው። ይህ ድረገጽጽ ይዘቶቹ እና አለገልግሎቶች ወይም በዘህ ድረገጽ አማካይነት የሚገኙ ማቴሪያሎች የቀረቡት “እንዳሉ” እና “ማግኘት አንደሚቻለው” ያ ምንም የተገለጸም ሆነ የተጠቆመ ዋስትና ነው። ድርጅቱም ሆነ ሌላ ማንም ከድርጅቱ ጋር ግንኙነት ያለው ሰው ከድረገጹ ሙሉነት፣ ደህንነት፣ ታማኝነት፣ ጥራት፣ ትክክለኛነት ዋስትና አይሰጥም። ከላይ ያለውን ሳይተው ድርጅቱም ሆነ ከድርጅቱ ጋር ግንኙነት ያለው ሰው ድረገጹ፣ በውስጡ ያለው ይዘት ወይም ከውስጡ የሚወጣ አገልግሎት ትክክለኛ፣ ሊታመን የሚችል፣ ከስህተት ነጻ ወይም ያልተቆራረጠ እንደሆነ፣ ስህተቶች እንደሚታረሙ፣ ድረገጹም ሆነ ድረገጹ እንዲታይ የሚያደርገው ሰርቨር ከቫይረስ ነጻ እንደሆነ እንዲሁም የእርሶን መስፈርት እና ፍላጎት እንደሚያሟላ አያረጋግጡመ።

ድርጅቱ፣ ሁሉንም የተገለጡ፣ የተጠቆሙ ወይም የሚጠበቁ የዋስትና ሀላፊነቶችን ከራሱ ላይ አንስቷል።

ከላይ ያለው በሚተገበሩ ህጎች ስር ያሉ ምንም አይነት ዋስትናዎችን አያነሳም ወይም አያስወግድም።

 

በተጠያቂነት ላይ ያለ ገደብ

በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ድርጅቱ፣ አጋሮቹ ወይም ፈቃድ ሰጪዎቹ፣ አገልግሎት ሰጪዎቹ፣ ተቀጣሪዎቹ፣ ወኪሎቹ፣ መኮንኖቹ ወይም ዳይሬክተሮቹ በማንኛውም ህጋዊ እሳቤ ድገጹን ለመጠቀም ከመቻልዎ ወይም አለመቻልዎ፣ ከዚህ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ድረገጾች፣ በዚህ ድረገጽ አማካይነት የሚገኙ አገልግሎቶች ወይም ማቴሪያሎችን በመጠቀምዎ ከሚመጣ ጉዳት ማለትም ቀጥተኛ፣ ልዩ፣ መንስኤያዊ፣ ወይም ካሳ የሚያስፈልቸው ጉዳቶች ነገር ግን በዚህ ብቻ ሳይወሰን፣ የግለሰብ ቁስለትን፣ ህመመን፣ ጉዳትን፣ የስት መጨነቅን፣ የገቢ መቀነስን፣ የትርፍ ማጣትን፣ ንግድን ማጣትን፣ መልካም ስም ማጣትን፣ ዳታ ማጣትን፣ የሚጨምር ሲሆን ሊደርስ እንደሚችል ቢታወቅም TORT (ቸልተኝነት ጨምሮም) የኮትራት ጥሰት ወይም ሌላ ጉዳይ ቢሆንም ተጠያቁ አይሆኑም።

ከላይ ያለው በሚተገበር ህግ ስር ያለን ማንኛውንም ተጠያቂነት የሚያካትት ነው።

 

ነጻ ማውጣት

ድረገጹን ሲጠቀሙ ይህንን ደንብ ቢጥሱ፣ ድረገጹን ሲጠቀሙ በዚህ ደንብ ላይ ካለው ውጪ ከተጠቀሙ ወይም ከዚህ ድረገጽ ላይ የሚገኘን መረጃ ሲጠቀሙ ድርጀቱን፣ አጋሮቹን፣ ፈቃድ ሰጪዎቹን፣ አገልገሎት ሰጪዎቹን እና የድርቱን እና ከላይ ያሉትን መኮንኖች ዳይሬክተሮች፣ ተቀጣሪዎች፣ ኮንትራክተሮች፣ ወኪሎች፣ ፈቃድ ሰጪዎች፣ አቅራቢዎች፣ ተተኪዎች እና ተወካዮች ከማንኛውም ተጠያቂነት፣ ጉዳት፣ ሽልማቶች፣ ኪሳራዎች፣ ወጪዎች እና ክፍያዎች (ምክንያታዊ የሆነ ጠበቃ ክፍያን ጨምሮ) ነጻ ለማውጣት እና ጉዳት እንዳላደረሱ ለመከላል ይስማማሉ።

 

የሚገዛ ህግ እና የተተግባሪነት ወሰን

ከድረገጹ ጋር ግንኙነት ያላቸው ጉዳቶች እና እነዚህ የአጠቃቀም ደንቦች እና ማንኛውም ግጭት ወይም የይገባኛል ጥያቄ (በእያንዳንዱ ሀኔታ ውስጥ፣ ኮንትራታዊ ያልሆነን ግጭት ወይም ይገባኛል ጨምሮ) በዱባይ ኤምሬትስ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ውስጥ ባለ የሚተገበር ህግ የሚዳኝ ሲሆን (በተባበሩት እረብ ኤምሬትስ ወይም በሌላ ክልል ውስጥ ካለ ህግ ጋር በማይጋጭ መልኩ ነው) ።

ይህንን የአጠቃቀም ደንብ በተመለከተ ማንኛውም ህጋዊ ክስ፣ ድርጊት ወይም ችሎት ዱባይ እና ዩናይትድ አረብ ኤምሬት ውስጥ ባለ ፍርድ ቤት ብቻ የሚዳኝ ሲሆን እኛ ግን ይህንን ደንብ በመጣስ ምክንያት እርሶ ባሉበት ሀገር ውስጥ ወይን በሚመለከተው ሀገር ውስጥ ክሱን ይዘን የመምጣት መብት አለን። ማንኛውንም አና ሁሉንም በእርሶ ላይ የተተግባሪነት ገደብ እንዲሁም ችሎት የሚደረግበት ቦታ ያለዎትን ተቃውሞ ሁሉ ያነሳሉ።

 

ይገባኛሎች ለመጠየቅ ያለ የጊዜ ገደብ

የዚህን ድረገጽ አጠቃቀም ደንብ በተመለከተ ከሚመጣ ማንኛውም ድርጊት ወይም ይገባኛል ይህ ጉዳት በተከሰተ አንድ (1) አመት ውስጥ ሊቀርብ ይገባል ይህ የማይሆን ከሆነ ግን እስከመጨረሻው ድረስ ዋጋ ቢስ ይሆናል።

 

መብትን መተው ብቃት

ድርጀቱ በማንኛውን በዚህ ደንብ ላይ ባለ አንቀጽ ላይ ያለውን መብት መተዉ በምንም አይነት መንገድ ይህ መብትን ማንሳት ወይም ሁኔታ ወይም ድርድቱ ያለውን መብት መሳወቅ ባይችል ይህ መብትን ማንሳት ይቀጥላል ማለት አይደለም።

የዚህ ደንብ የትኛውም ክፍል በፍርድ ቤት ወይም ችሎት ማካሄድ በሚቸል ማንኛውም ተቋም ትክክል እንዳልሆነ የሚወሰን እንደሆነ እንዚህ አይነቱ ክፍል ሙሉ በሙሉ አንደወጣ ይደረጋል ወይም ቀሪው ክፍል ሙሉ በሙሉ የሚተገበር ይሆናል።

 

ሙሉው ስምምነት

የአጠቃቀም ደንቦች፣ የግለኝነት ፖሊሰያችን እና የንብረት ስምምነት በእርሶ እና በድርጅቱ መካከል ከድረገጹ ጋር በተያያዘ ያለውን ስምምነት የሚሸፍን ሲሆን ከዚህ በፊት የነበሩ አብረው ያሉ ሃሳቦችን፣ ስምምነቶች፣ ውክልናዎችን እና ዋሰትናዎችን በጽሁፍም ሆነ በቃል ያሉትን የሚበልጥ ነው።

 

አስተያየትዎ አና የሚያሳስብዎ ጉዳይ

ድረገጹ በድርጅጹ ባለቤትነት ስር ሆኖ የሚንቀሰቀሰውም በድርጅቱ ነው።

የቴክኒክ ድጋፍን ከመጠየቅ እና ከድረገጹ ጋር ካለ ግንኙነት ጋረ በተያያዘ ለሚመጣ ውይይት ድረገጻችን ላይ ያለን የኮንታክት ፎርም ጥቅም ላይ በማዋል ሊያገኙን ይችላሉ [email protected]

ለምላሽ ወይም ጥቆማ በሚከተለው ያግኙን [email protected]

ይህንን ድረገጽ በመጠቀም፣ የግል መረጃዎችን ማለትም አንደ አድራሻዎ ያለን መረጃ በማደስ ወይም በመለወጥ ለድርጀቱ ወይም አጋሮቹ በራሳቸው ፈቃድ ይህንም መረጃ በመጠቀም ለእርሶ የአጠቃቀም እና የንብረት ስምምነት ላይ ያለን ለውጥ ለማሳወቅ ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ ይረዳሉ እንዲሁም ይስማማሉ። ለድርጅቱ እንደዚህ አይነት ለውጥ ያለ እንደሆነ ወደያው የማሳወቅ ሀላፊነት አለብዎ።

Call