La Gare Amharic Logo

መግቢያ

ኢግል ሀልስ ፕሮፐርቲስ LLC (ይህ የ ኢግል ሀልስ ፕሮፐርቲስ LLC አጋሮችንም የሚያካትት ሲሆን) (“ድርጅት”፣ “እኛ” ወይም “እኛ”) ግለኝነትዎን የምናከብር ሲሆን ለዚህ ፖሊሲ ባለን መገዛት ይህንን ለመጠበቅ እንሰራለን።

ፖሊሲው ስለ እርሶ ልንሰብስብ የምንችላቸውን አይነት መረጃዎችን ወይም ወደ www.eaglehills.com (የእኛ “ድረገጽ”) በሚመጡበት ጊዜ የሚሰጡትን መረጃ እና ይህን መረጃ እዴት አንደምንሰበስብ፣ እንደምንጠቀም፣ እንደምንይዝ፣ እንደምንጠብቅ አና ለሌሎች እንዴት እንደምናሳውቅ የሚያብራራ ነው።

 

ይህ ፖሊሲ ለምንሰብስበው መረጃ የሚተገበር ነው

  • በዚህ ድረገጽ ላይ።
  • በእርሶ እና በዚህ ድረገጽ መካከል በኢሜይል፣ ጽሁፍ ወይም ሌላ ኤሌክትሮኒክ የሚተላለፍ መልእክት።
  • ከዚህ ድረገጽ ላይ በሚያወርዱት በሞባይል እና ዴስክቶፕ አፕሊኬሽን ማለትም አሳሽን በማይጠቀም በእርሶ እና በዚህ ድረገጽ መካከል ግንኙነት እንዲኖር የሚያደርግ ማለት ነው።
  • ከማስታወቂያችን እና አፕሊኬሽኖቻችን ወይም ሶስተኛ ወገን ጋር ባለዎ መስተጋብር የዚህን ፖሊሲ የሚይዙ መተግበሪያዎች ያሉ እንደሆነ።

 

በሚከተሉት አካላት በሚሰበሰብ መረጃ ላይ አይተገበርም፡

  • በእኛ ኦፍላይን ወይም ሌላ መንገድ በሶስተኛ ወገን ባለቤትነት ስር ያለንም ድረገጽ ጨምሮ ወይም
  • ማንኛውም ሶስተኛ ወገን በማንኛውም አፕሊኬሽን ወይም ይዘት (ማስታወቂያን ጨምሮ) ከድረገጹ ጋር ሊገናኝ ይችላል።

 

በአርሶ መረጃ ላይ ያለንን የአያያዝ ፖሊሰ እና ልምምድ በተመለከተ መረዳት እንዲኖርዎ እባክዎትን ይህን ፖሊሲ በጥንቃቄ ያንብቡ። ከፖሊሲዎቻችን እና ልምምዶቻችን ጋር የማይስማሙ እንደሆነ ያለዎ አማራጭ ድረገጻችንን አለመጠቀም ነው። ይህንን ድረገጽ በማግኘት ወይም በመጠቀም፣ ከዚህ የግለኝተ ፖሊሲ ጋር ይስማማሉ። ይህ ፖሊሲ ከጊዜ ጊዜ ሊለወጥ ይችላል። ለውጥ ካደረግን በኋላ ይህንን ድረገጽ ቀጣይነት ባለው መንገድ መጠቀምዎ፣ አነዚን ፖሊሲዎች መቀበልዎን የሚያመለክት ስለሆነ ከጊዜ ጊዜ ይህንን ፖሊሲ ይመልከቱ።

 

ስለእርሶ የምንሰብስበው መረጃ እና እንዴት እንደምንሰበስበው

ከድረገጻችን ላይ የተለያዩ የተጠቃሚ መረጃዎችን የምንሰብስብ ሲሆን ይህም የሚከተለውን የሚያካትት ነው

  • እርሶን በግል ሊለይ የሚችል፣ ማለትም እንደ ስም፣ ፖስታ አድራሻ፣ ኢሜይል አድራሻ፣ ፓስፖርት ቁጥር፣ የንብረት መታዊቂያ ወይ ስልክ ቁጥር (“የግል መረጃ”)፤
  • ይህ ስለርሶ ሲሆን ነገር ግን የእርሶን ማንነት አይለይም እና/ወይም
  • ስለ ኢንተርኔተ መስመርዎ፣ ድረገጹን ለማግኘት የሚጠቀሙት መሳሪያ እና የአጠቃቀም ዝርዝር።

 

ይህንን መረጃ እንሰበስባለን፡

  • እርሶ ለእኛ በቀጠታ የሚሰጡት መረጃ።
  • በድረገጹ ውስጥ ሲያስሱ ወዲያውኑ። ወዲያውኑ ኩኪዎችን፣ የድረገጽ ቢከኖችን እና ሌሎች መከታተያ ቴክኖሎጂዎችን ጥቅም ላይ በማዋል የሚሰበሰቡ፣ መረጃዎች የአጠቃቀም ዝርዝሮችን፣ IP አድራሻዎች እና መረጃዎች።
  • ከሶስተኛ ወገኖች፣ ለምሳሌ፣ የንግድ አጋሮቻችን።

 

ለእኛ የሚሰጡት መረጃ

ድረገጹ ላይ ወይም በእርሱ አማካይነት የምንሰብስበው መረጃ የሚከተለውን መረጃ ሊያካትት ይችላል፡

  • ድረገጻችን ላይ ያሉ ፎርሞቸን በመሙላት የሚገኙ መረጃዎች። አንድ ውድድር ውስጥ ወይም በእና ስፖንሰር የሚደረግ አንድ ማስታወቂያ ውስጥ ሲገቡ እና ድረገጹ ላይ ያለን ችግር ሪፖርት በሚያደርጉበት ወቅት ይህንን መረጃ ልንጠይቅዎ እንችላለን።
  • የእርሶ ግንኙነት ቅጂዎች እና ግልባጮች (ኢሜይል አድራሻን ጨምሮ) እኛን የሚያገኙን ከሆነ።.
  • ለምርምር ጥናት አላማ አንዲያጠናቅቁ የምንጠይቅዎ ዳሰሳ
  • ድረገጽ ላይ የሚያስገቡት ጥያቄ።

 

የአጠቃቀም ዝርዝር፣ IP አድራሻ፣ ኩኪዎች እና ሌሎች ቴክኖሎጂዎች

በድረገጻችን ውስጥ ሲያስሱ እና መስተጋብር ሲፈጥሩ፣ ስለ መሳሪያዎ፣ የአሰሳ ድርጊትዎ እና ልምዶች ወዲያውኑ መረጃዎችን ልንሰበስብ እንችላለን ይህም የሚከተለውን ጨምሮ ነው፡

  • ድረገጹ ላይ የሚያደርጉት ጉብኝት ዝርዝር፣ ይህም የትራፊክ ዳታ፣ መግባቶች እና ሌሎች የግንኙነት ዳታዎች እንዲሁም ድረገጹ ላይ የሚጠቀሙት ግብአት።
  • ስለ ኮምፒውተርዎ እና ኢንተርኔት ግንኙነትዎ ይህም IP ዎትን፣ ኦፕሬቲንግ ሲስተምዎተን እና የማሰሻ አይነትዎን ጨምሮ ነው።

 

ወዲያው የምንሰበስበው መረጃ ስታስቲካዊ ዳታ ነው። ድረገጻችንን እንድናሻሽል አና ጥራት ያለው ለግለሰብ የሚሆን አገልግሎትን በሚከተለው መንገድ ለማቅረብ እንድንችል ያደርገናል፡

  • የተከታታዮቻችን ብዛት እና የአጠቃቀመ ዘይቤ መገመት።
  • የእርሶን መረጃ ማስቀመጥ፣ ይህም በግልዎ ፍላጎት መሰረት ድረገጻችንን እንድናስተካክል ያደርገናል።
  • ፍለጋዎትን ማፍጠን።
  • ወደ ድረገጻችን ሲመለሱ እርሶን ማወቅ።

 

ለዚህ ወዲያ ለሚሰበሰብ ዳታ የምንጠቀም ቴክኖሎጂ የሚተከሉተን ሊያካትት ይችላል፡

  • ኪዎች (የአሳሽ ኩኪዎች)። ኩኪ ማለት በኮምፒውተርዎ ማስቀመጫ ላይ የሚቀመጥ ትንሽ ፋይል ነው የማሰሻ ኩኪዎችን ላለመቀበል የማሰሻ ቅንብሮ ወስጥ ክለከላውን ሊያደርጉ ይችላሉ። ነገር ግን፣ ይህንን ቅንብር የሚሚርጡ እንደሆነ የድረገጹን አንዳንደ ክፍሎች ላያገኙ ይችላሉ። ማሰሻዎ ኩኪዎችን እንዳይቀበል እስካላቀናበሩት ድረስ፣ ወደ ድረጻችን በሚመጡበት ሰአት ላይ ሲስተማችን ኩኪ ይሰጥዎታል።
  • ፍላሽ ኩኪዎች። አንዳንደ ድረገጻችን ላይ ያሉ ባህሪያት አካባቢው ላይ ያሉ እቃዎችን (ወይም ፍላሽ ኩኪዎችን) ሊጠቀሙ ይችላሉ ይህም ስለፍላጎትዎ እና ወደ እና ከድረገጹ ስለሚያደርጉት አሰሳ ነው። ፍላሽ ኩኪዎችን የሚተዳደሩት በአንድ አይነት አሳሽ አይደለም።
  • የአሳሽ ቢከኖች። የድረገጻችን እና የኢሜይላችን ገጾች አንዳንድ ትናንሽ ኤሌክትሮኒክ ፋይሎችን ሊያካትቱ ይችላሉ አነዚህም የአሳሽ ቢከኖች ተብለው ይጠራሉ (ወይም ደግሞ ንጹህ ጊፎች ፣ ፒክስል ታጎች እና ነጠላ ፒክስል ጊፎች ተብለው ይጠራሉ) አነዚህም ድርጅቱ ምን ያክል ጎብኚዎች እንደነበሩት ምን ያክል ሰዎች ኢሜይል አንደከፈቱ አና ተመሳሳይ ይዘቶችን ያሳውቃል (ለምሳሌ የአንድ ድረገጽ ታዋቂነት መመዝገብ እና የሲስተሞችን ትክክለኛነት ማረጋገጥ)።

የእርሶን መረጃ እንዴት እንደምንጠቀምበት

ስለእርሶ የምንበስበውን መረጃ ወይም እርሶ የሚሰጡንን መረጃ የግል መረጃዎችን ጨምሮ ማለት ነው እንጠቀምበታለን፡

  • ድረገጻችን እና ይዘቶቹን ለእርሶ ለማቅረብ።
  • ከእኛ የሚጠይቁትን መረጃ ወይም አገልግሎት ለእርሶ ለማቅረብ።
  • እርሶ ለሚያቀርቡት ማንኛውም ጥያቄ ምላሽ ይሆን ዘንድ።
  • ማሳወቂያዎችን፣ አገልግሎት ማብቂያ ቀንን ጨምሮ ክፍያ እና የእደሳ ማሳወቂያዎች።
  • የእኛን ግዴተ ለመወጣት እና መብቶቻችን ለመስከበር ይህም ከእርሶ ጋር ባለን ኮንትራት መሰረት ክፍያ አና ስብሰባን ጨምሮ።
  • ድረገጻችን ላይ ስላሉ ለውጦች ንናሳውቅዎ ወይም ስምናቀርበው ፕሮጀክት እና አገልግሎት ለእርሶ ለማሳወቅ።
  • እርሶ ድረገጻችን ላይ መስተጋብር ላላቸው ጉዳዮች ፈቃድ እንዲያገኙ ለማድረግ።
  • በሌላ በምንም አይነት መንገድ እርሶ መረጃውን ሲሰጡ በምንጠቀመው መንገድ።
  • ከስምነት ገር ላለ ለምንም አላማ።

 

በተጨማሪም የእርሶን መረጃ እርሶን ለማግኘት እና እርሶ ሊፈልጉት ስለሚችሉት ማንኛውም የሶስተኛ ወገን ፕሮጀክቶች እና አገልግሎቶች ለማሳወቅ። በዚህ አይነት መንገድ የእርሶን መረጃ ጥቅም ላይ እንዳናውል የሚፈልጉ እንደሆነ እባክዎትን ያግኙን [email protected]

 

የመረጃዎ ለሌሎች መሰጠት

የተጠቃሚዎቻችንን ጠቅላላ መረጃ ልናሳውቅ እንችላለን ይህም የማንንም ገለሰብ መረጃ አያሳውቅም እንዲሁም ያለ ምንም ገደብ ነው።

 

በዚህ ግለኝነት ፖሊሲ ላይ እንዳለው ስእርሶ የምንሰበስበውን የግል መረጃዎችን ልናሳውቅ እንችላለን

  • ለ አጋሮቻችን እና ተቀጥላዎቻችን።
  • ለኮንትራክተሮች፣ አገልግሎት ሰጪዎች እና ሌሎች ሶስተና ወገኖች ማለትም ንግዳችንን እንዲደግፉ የምንጠቀማቸው ማለት ነው
  • በቅልቅል ወቅትለ ገዢ ወይም ተቀላቃይ ወገን፣ ማስፋት፣ ቅየራ፣ እንደገና ማስተካከል፣ ማፍረስ ወይም የድርጅቱን ውስን ወይም ሙሉ ንብረቶች መሸጥ፣ የኪሳራ ስጋት ካለ፣ ድርጅቱን ማፍረስ ወይም ተመሳሳይ ሂደቶች ካለ እና ባለቤትነቱ የሚቀየረው የድርጅቱ ድረገጽ ከሆነ ማለት ነው።
  • ለሰጡት አላማ ለማዋል።
  • በስምምነትዎ ይህንን መረጃ በሚሰጡን ወቅት ለሌላ ለማንኛውም አላማ።

 

በተጨማረም የግል መረጃዎን ልናሳውቅም እንችላለን፡

  • ከፍርድ ቤት ትዛዝ፣ የህግ ወይም ህጋዊ ሂደትን ለመከተል፣ ለመንግስት ጥያቄ መልስ መስጠትን ጨምሮ።
  • ደንቦቻችን እና የ ሽያጭ አጠቃቀም ደንቦች ጨምሮ፣ ክፍያ እና ክፍያን መሰብሰብን ጨምሮ።
  • መብቶችን፣ ንብረቶችን ወይም የድርጅቱን፣ ደንበኞቻችን ወይም ሌሎችን ደህንነት ለመጠበቅ ማሳወቅ አስፈላጊ ነው ብለን የምናምን ከሆነ። ማጭበርበርን ለማጥፋት እና የብድር ስጋትን ለመቀነስ ይህም መረጃዎቸን ከሌሎች ድርጅቶች ጋር መቀያየርን ያካትታል።

 

መረጃዎትን እንዴት አንደምንጠቀም እና እንደምናሳውቅ ያለዎ ምርጫ

ለእና ከሚሰጡን የግል መረጃ እንጻር ምን እንደምናደርገው እንዲሰውስኑ የሚያደርግ ምርጫ ልንሰጥዎ አንተጋለን። የሚከተሉትን ቁጥጥሮች ማድረግ እንዲችሉ የሚያደርግ መንገድ አስቀምጠናል፡

  • መከታተያ እና ማስታወቂያ መረጃዎች። ማሰሻዎ አንዳንድ ወይም ምንም አይነት ኩኪዎችን እንዳይቀበል ሊያደርጉ ይችላሉ። ኩኪዎችን ካስቆሙ ወይም አልፈልግም ካሉ፣ የዚሀ ድረገጽ እንዳንድ ክፍሎች ላይታይዎ ይችላል።
  • ለሶስተኛ ወገን አስተዋዋቂ መረጃዎችዎን መስጠት። ለማስታወቂያ አላማ ሊያውለው ከሚችል ከእኛ ጋር ግንኙነት ለሌለው ሶስተኛ ወገን መረጃዎትን እንዳንሰጥ የሚፈልጉ አንደሆነ ለሚከተለው ኢሜይል አድራሻ ይህንንው የሚያሳውቅ ጥያቄዎትን ሊያስገቡ ይችላሉ [email protected]
  • የድርጅቱ ማስታወቂያዎች። የእኛንም ሆነ የሶሰተና ወገንን ማስታወቂያዎች ኢሜይልዎን በመጠቀም እንዳንሰጥ የሚፈልጉ እንደሆነ ይህንኑ ጥያቄ ለ ሚከተለው ኢሜይል ሊያሳውቁ ይችላሉ [email protected]

 

መረጃዎን ማግኘት እና ማስተካከል

ወደ ድረገጹ በመግባት የግል መረጃዎትን ማየት እና ማስተካከል ይችላሉ። በተጨማሪም ስለእርሶ የያዝነውን መረጃ እንድናድስም በሚከተለው ኢሜል ሊጠይቁ ይችላሉ [email protected]

 

የዳታ ደህንነት

የግል መረጃዎትን ደህንነት የሚያረጋግጠ ሲስተም አስቀምጠናል ይህም ከድንገተኛ መጥፋት እና ፈቃድ ከሌለው ጥቅም፣ ለውጥ አና ማሳወቅ ነው። ለእኛ የሚሰጡት ሁሉም መረጃ ከስሳት ግርድዳ ጀርባ ባለው ሰርቨራችን ላይ የሚቀመጥ ነው።

ነገር ግን በኢንተርኔት ላይ የሚደረግ የመረጃ መተላለፍ ሁልጊዜም ደህንነቱ አስተማማኝ አይደለም። ደህንነትን ለማስጠበቅ የምንችለውን ሁሉ ብናደርግም፣ ወደኛ የሚተላለፍ መረጃ ደህንነት ሙሉ ለሙሉ ልናረጋግጥ አንችልም።
ማንኛውም የግል መረጃ ማስተላለፍ በራስዎ ሀላፊነት ላይ የሚወድቅ ነው። በማንኛውም የግለኝነት ቅንብር ላይ ለሚደረግ ለውጥ ምንም አይነት ሀላፊነት አንወስድም።

 

በግለኝት ፖሊሲያን ላይ የሚደረግ ለውጥ

በዚህ ገጽ ላይ ስለናደርገው ለውጥ ማሳወቅ ፖሊሲያችን ነው። የግለኝነት ፖሊሲው የተከለሰበት የመጨረሻው ቀን በገጹ ላይኛው ክፈል ላይ ይገኛል። ድረገጻችንን በየጊዜው ለመጎብኘት እና ለውጦች ካሉ የማየት ሀላፊነት አለብዎ።

 

የእውቂያ መረጃ

ምንም አይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ስለዚህ ግለኝነት ፖሊሲ እና የግለኘነተ ፖሊሲያችን እና ልምምዶቻችን ያለዎ እንደሆነ በሚከተለው ኢሜይል ላይ ያግኙን[email protected]

Call