ተልእኮ
በአለም አቀፍ ደረጃ ጥራት ያለው የህይወት ዘይቤ ማህበረሰብ እና በማድግ ላይ ባሉ ሀገሮች ውስጥ ልዩ የሆነ መዳረሻዎች እና ቀጣይነት ያለው የምጣኔ ሀብት እድገት አቅራቢ መሆን።
ራእይ
ስማርት ፈጠራ፣ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ምርቶች እና አገልግሎቶችን የተቀናጁ ማህበረሰቦችን በማጎልበት በማቅረብ የአለማችን እጅግ ተደናቂ የሆነ ሪል እስቴትት ድርጅት መሆን።
ስልታችን
ኢግል ሂልስ የዘመናዊ ኑሮ ፍላጎቶችን ፍላጎት በሚያሟላ መንገድ፣ የህይወት ዘይቤ ፈጠራዎችን በመፍጠር ከተማዎችን እና ማህበረሰቦችን መልሶ የሚያድስ ድርጅት ለመሆን ነው የተቋቋመው።
ዋና መቀመጫውን አቡ ዳቡ ላይ እንደደረገ የግል ሪል እስቴት ድርጅት እና የግንባታ ድርጅት፣ ኢግል ሂልስ ያለውን የገንዘብ አቅም፣ ልምድ እና ትልልቅ ማስተር ፕላን ያላቸው ማህበረሰቦች ለመፍጠር የሚያስፈልጉትን ግንኙነቶች ፣ አካባቢያዊ ኢኮኖሚዎችን በሚያነቃቁ ድልብቅ ፋሲሊቲዎች፣ አማካይነት እና ሁለንተናዊ የኑሮ መፍትሄዎችን ለቱሪስቶችም ለነዋሪዎችም ያቀርባል።
ከመንግስቶች፣ ከፖሊሲ አውጪዎች እና አካባቢያዊ ግንባታ ድርጅቶች ጋር አንድ ላይ በመስራት፣ ኢግል ሂልስ ከፍተኛ የሆነውን ልምዱን ወደ ከፍተኛ እድገት ያላቸው፣ ከተማቸውን ማደስ እና የከተማ ማእከሎችን ሙሉ አቅም ለመጠቀም ለሚፈልጉ።
ኢግል ሂልስ በጣም የቅርብ ከሆኑት እና ስማርት ከሚባሉ ፈጠራዎች ጋር የወደፊቱን ትውልድ ባማከለ መንገድ ቀጣይነት ያለውን ማህበረሰብ ለመፍጠር ይሰራል።
ኢግል ሂልስ በአሁን ሰአት ላይ ድብልቅ ጥቅም ያላቸውን ሜጋ ፕሮጀክቶች አውሮፓ፣ አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ ውስጥ በመስራት ላይ ይገኛል።
እነዚህ ፕሮጀክቶች የአካበቢው ማህበረሰብ ላይ አዎንታዊ የሆነ ለማምጣት የታቀዱ ሲሆን ይህም ከገንዘብ እንዲሁም ከህይወት ዘይቤ አንጻር በዙሪያው ያሉትን አካባቢዎች ኢኮኖሚ በሚደግፍ መልክ ነው።