La Gare Amharic Logo

የኢግል ሂልስ አቅርቦት ሰጪ ይሁኑ

አጠቃላይ፣ አማካሪ እና ኮንትራክተር።

አጠቃላይ

አጠቃላይ አገልግሎቶች፣ ኦፕሬሽኖች፣ የቢሮ እቃዎች አና ከ ማርኬቲንግ፣ የሰው ሀይል፣ ጉዞ፣ ሞክ አፕ፣ አስተዳደር፣ አይቲ፣ FM፣ ወዘተ።

አማካሪ

አካባቢያዊ እና አለም አቀፍ ማሰተር እቅድ አውጪዎች፣ የዲዛይን አማካሪዎቸ፣ የወጪ አማካሪዎች፣ ፕሮግራም አስተዳደር እና ሁለም ግንኙነት ያላቸው የማማከር አገልግሎቶች ከሁሉም አይነት ግንባታዎች እና የግብአት ምድቦች ለማንኛውም አለምአቀፍ ፕሮጀክት።

ኮንትራክተር

አካባቢያዊ እና አለምአቀፍ ኮንትራክተሮች ከማንኛውም አይነት ግንባታ እና ግብአት መድቦች ጋር ለማንኛውም አለም አቀፍ ፕሮጀክት።

የአቅራቢነት ማመልከቻን ማሰገባት ለአንድ አቅራቢ በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል ዶክመንቶቸን ለማስገባት ግብዣ አይደለም አንዲሁም ለአንድ ፕሮጅክት የሚያስፈልገን ቴክኒካዊ መስፈር ይህ አቅራቢ ያሟላል ማለት አይደለም። የመጀመሪያው ደረጃ ላይ ያለፉ አቅራቢዎች በኢግል ሂልስ እንደ መመሪያ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውሉ ሲሆን፣ የጨረታ ዶክመንት የሚወጣው ኢግልሂልስ የሚፈልግ ከሆነ ብቻ ነው።

ለአቅራቢነት ቅድመ ማለፍ ከሚያስፈልጉ ነገሮች እና ከምዝገባ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ካለዎ በሚከተለው አድራሻ ላይ ያግኙን፡
[email protected]

Call