La Gare Amharic Logo

ኢትዮጲያ

ከ 3 ሚሊዮን አመታት በላይ ካስቆጠሩት ዘርፈብዙ ታሪካዊ ቅርሶችዋ፣ እንዲሁም ድንቅ የሆነው ተፈጥሮአዊ መስህቦችዋ ጋር፣ ኢትዮጲያ በእድገታዊ ራእይ እድገታዊ ለውጥን ልታስመዘግብ ያለች ምርጥ መዳረሻ ነች።

በአለማቸን ላይ ያሉ እንዲህ አይነት ቦታዎች ያላቸውን እውነተኛ አቅም ለማውጣት ካለው ትኩረት አንጻር ኢግል ሂልስ በኢትዮጲያ ውስጥ ኢንቨስት በማድረግ ላይ ነው። ለተለያዩ አገልገሎቶች ከሚውለው ግንባታዎቹ ጋር እንዲሁም የመኖሪያ ቤት አቅራቦቶቹ ጋር፣ ኢግል ሂልስ ሰዎች በራሳቸው ቤት ውስጥ ሆነው ኢትዮጲያን እንዲጎበኙ ሀሳቡን እያቀረበ ነው።

አዲስ አበባ

የሀገሪቱ መዲና፣ አዲስ አበባ ብዙ እንቅስቃሴ ያለባት የከተማ ማእከል እንዲሁም ጥሩ የሆኑ የንግድ እድሎች እና ባህላዊ የሚጎበኙ ቦታዎች ያሉባት ከተማ ናት። የአፍሪካ ህብረት እና የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ECA) ዋና መቀመጫ እንደመሆንዋ መጠን አዲስ አበባ የ ‘አፍሪካ ፖለቲካ መዲና’ እንደሆነች እና የሀገሪቱን አዲስ እድገት እንደምትመራም ይታያል።

ቦታ

ላ ጌር፣ ማለትም በ ኢግል ሂልስ የታቀደው ማህበረሰብ በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የሚገኝ ሲሆን በታሪካዊው ላጌር ባቡር ጣቢያ ላይ የሚገኝ ነው። የከተማይቱን ቅርስ ከማክበር እንጻር፣ የመሬቱ ዳግም መቋቋም፣ ዘርፈብዙ ከ ከሆነው ታሪካዊ ዳራው አንጻር፣ ለኢኮኖሚው ተጨማሪ አቅም የሚሆን እና በሰዎች አእምሮ ውስጥ ትኩስ ሆኖ የሚቆይም ነው። ላ ጌር ያለ ምንም ችግር ከ አዲስ ቦሌ አለምአቀፍ አየር መንገድ እንዲሁም ከ ደቡብ ድንበር ደግሞ በባቡር ሊገኝ ይችላል።

ማስተር ፕላን

ኢትዮጲያ ውስጥ ካሉት አንድ ልዩ የሆነ የጋራ መኖሪያ ስፍራ የሚሆን ሲሆን፣ ላ ጌር 4000 መኖሪያ ቤቶችን በ 360,000 ሜትር ስኩዌር ቦታ ላየ የሚይዝ ይሆናል። ከነዋሪዎቹ የህይወት ዘይቤ ምርጫ እንጻር እና ኢኮኖሚውን ከማነቃቃት አንጻር፣ የንግድ የሆቴል፣ ችርቻሮ ንግድ እና የመዝናኛ ቦታዎችን በአረንጓዴ ፓርክ ዙሪያ የሚያካትት ይሆናል።

አከባቢዎች

የዙሪያ ገባው ምርጥ የሆነ እይታ

አረንጓዴ ፓርኮች

360,000 ሜትር ስኩዌር ቦታ ከ 4,000 ክፍሎች ጋረ

ባለ አራት እና አምስት ኮከብ ሆቴሎች

የችርቻሮ ሱቆች

ከ 14-19ኛ ባሉ ፎቆች ላይ የመጀመሪያ ዙር የኮንትራክተር ርክክብ እየተሰራ ላይ ነው :: እንዲሁም 13ኛ ባሉ ፎቆች ላይ የኮንትራክተር ርክክብ አልቅዋል:: ከ 14-19ኛ ባሉ ፎቆች ላይ የመጀመሪያ ዙር የኮንትራክተር ርክክብ እየተሰራ ላይ ነው :: እንዲሁም 13ኛ ባሉ ፎቆች ላይ የኮንትራክተር ርክክብ አልቅዋል::
የላጋር 1 (አንድ) መዋቀር (ስትራክቸር) እና የመሰረተ ልማት ስራ ተጠናቅዋል:: የማጠናቀቅያ ስራዋች  በሁሉም ፎቆች ላይ በመካሄድ ላይ ነው።የላጋር 1 (አንድ) መዋቀር (ስትራክቸር) እና የመሰረተ ልማት ስራ ተጠናቅዋል:: የማጠናቀቅያ ስራዋች በሁሉም ፎቆች ላይ በመካሄድ ላይ ነው።
የላጋር 1 (አንድ) የውስጥ ፊኒሺነግ እና የእርማት ስራዎች ፣ የዋና በር መግቢያ ካኖፒ ስራ ፣ የመሰረተ ልማት እና የአካባቢ ማስዋብ ስራዎች በመከናወን ላይ ነው፥፥ የላጋር 1 (አንድ) የውስጥ ፊኒሺነግ እና የእርማት ስራዎች ፣ የዋና በር መግቢያ ካኖፒ ስራ ፣ የመሰረተ ልማት እና የአካባቢ ማስዋብ ስራዎች በመከናወን ላይ ነው፥፥
የላጋር 1 (አንድ) የውስጥ ፊኒሺነግ እና የእርማት ስራዎች ፣ የዋና በር መግቢያ ካኖፒ ስራ ፣ የመሰረተ ልማት እና የአካባቢ ማስዋብ ስራዎች በመከናወን ላይ ነው፥፥ የላጋር 1 (አንድ) የውስጥ ፊኒሺነግ እና የእርማት ስራዎች ፣ የዋና በር መግቢያ ካኖፒ ስራ ፣ የመሰረተ ልማት እና የአካባቢ ማስዋብ ስራዎች በመከናወን ላይ ነው፥፥

በለገሀር የሚገነባው የመጀመሪያው ህንጻ

ለገሀር ስካይ ጋርደን አንድ የመጀመሪያው በ ለገሃር የሚገነባው ህንጻ ሲሆን ባለ 1 ፣ ባለ 2 ፣ ባለ 3 እና ባለ 4 መኝታ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ያካተተ ነው፡፡ ይህ ህንጻ ከ ለገሃር በስተ ሰሜን-ምሥራቅ አቅጣጫ ላይ የሚገኝ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እና የማህበረሰቡን የዕለት ተዕለት የጋራ አገልግሎቶችን በቀላሉ ለማግኘት እንዲያስችል ተደርጎ የተገነባ ነው፡፡

ዝርዝሮችን ይመልከቱ

የህንፃው አቅራቢያ የንግድ ቦታዎች፣ የተለያዩ ቢሮዎች እና ባለ 4 ኮኮብ ሆቴል የሚገኙበት በመሆኑ፣ ለነዋሪዎች እና ለጎብኚዎች አመቺ እና ሁለንተናዊ የህይወት ዘይቤን የሚፈጥር ነው፡፡

በራሪ ወረቀቱን

የክፍያ ዕቅድ ይመልከቱ

የወለሉን አቀማመጥ ይመልከቱ

በላጌር ውስጥ ህይወትን ያክብሩ

ላጌር አዲስ የሆነ ይህይወት ዘይቤን በማእከላዊ አዲስ አበባ ላይ ምርጥ በሆነ የመኖሪያ እና የንገድ ቢሮዎች ታጅቦ ያቀርባል። የመኖሪያ ህንጻዎች እና የንግድ ክልልሎች በተነቃቃው መንገድ ላይ ይገኛሉ።

በማህበረሰቡ እምብርት ላይ ሁለት 34 ፎቅ ያላቸው ህንጻዎች ያሉ ሲሆነ በከተማይቱ እና ከዚያም ውጨ ሞገስ ያለውን እይታ ይጨምራሉ፣ በተጨማሪም ለከተማይቱ አዲስ የሆነን የፎቅ መስመር ይፈጥራሉ።

ላጌር ምርጥ የሆነ ለነዋሪዎች እና ጎብኚዎች ደህንነት እና ደህና መሆን ዋና ትኩረት የሚሰጥ ‘መኖሪያ፣ መስሪያ፣ መገበያያ እና መጫወጫ ቦታ ነው ። በአረንጓዴ የመዝናኛ ቦታዎቹ፣ ለእግረኛ ምቹ የሆኑ ቦታዎቹ እና መንገዶቹ እና የተለያዩ ክፍት ቦታዎቹ አከፋፈሎች፣ ከሁሉም በላይ የሆነ መሰረተ ልማት እና የህይወት ዘይቤ አካላትን ይዞ አዲስ የከተማ ማእከል በመሆን ያገለግላል።

ሰፊ የሆነውን ታሪካዊ ዳራ መሰረት ያደረገ

ላጌር በፈረንሳይኛ ‘ጣቢያ’ ማለት ሲሆን ከሰፊው ታሪካዊ ዳራ የሚነሳ ነው። በአንድ ወቅት አዲስ አበባው ውስጥ ዋናው የባቡር ጣቢያ ነበር ይህም እስከ ጅቡቲ ድረስ ያለውን መስመር የሚያካትት ነው።

በ 1919 ላይ ተከፍቶ የነበረው ጣቢያ የከተማይቱ ማእከላዊ ስፍራ እና እንደ ዋና የመገናኛ ነጥብ የሚወሰን ነበር። ኢግል ሂልስ በዚህ ታሪካዊ ዳራ ላይ የተመሰረተ ሲሆን የድሮውን ታሪክ ባማከለ መልኩ እን ለከተማይቱ አዲስ የሆነን እሴት በሚጨምር መልኩ የታቀደ ነው ይህም የድሮው ዮሬ ጣቢያ ያደርግ እንደነበረው ማለት ነው።

አለም አቀፍ ሆስፒታሊቲ

ላጌር አለመ አቀፍ የሆነ የሆስፒታሊቲ አገልግሎትን የሚይዝ ሲሆን፣ ይህም በተለያየ ጽንሰ ሀሳብ ላይ የተመሰረቱ ሬስቶራንቶችን አንዲሁም ባለ 5 አና 4 ኮከብ ሆቴሎችን ጨምሮ የግድ ሊጎበኝ የሚገባ የከተማይቱ ዳውንታውን ክፍል ይሆናል።

የንግድ ማእከል

ላጌር ለከታማይቱ አዲስ የሆነ የንግድ ማእከል ሆኖ ያገለግላል፣ መሀል ላይ ያሉ ክፍል A ቢሮዎችን እና በሊዝ ሊያዙ የሚችሉ የንግድ ቦታዎችን ይይዛል። ቢሮዎቹ የዋናው ማስተር ፕላን አካላት ሲሆኑ ይህም የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ ማለትም እን ችርቻሮ እና F&B ቦታዎች፣ አረጓዴ ፕላዛዎች እና በእርምጃ የሚደረስባቸውን ባለ 5 እና ባለ 4 ኮከብ ሆቴሎች የሚያካትት ነው። ምርጥ በሆነ ተያያዥነት እና ብዙ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ቦታዎች የሚታወቀው የንግድ ቢሮዎች፣ ምርጥ ሆነው ዲዛይን የተደረጉ ሲሆን ለንግድ ጥሩ ስም ያላቸው ቦታዎች ይሆናሉ።

አዲስ የችርቻሮ መዳረሻ

የላጌር የችርቻሮ መስህቦች ከማንም በላይ ናቸው፡ ጥላ ባለው ኮርትያርድ ጀምሮ፣ የችርቻሮ ቦታዎቹ ኢትዮጲያ ውስጥ አዲስ የሆነ የህይወት ዘይቤ አማራጭ የሚያመጣ አማራጭ ከሚያመጣው መቼት ጋር የሚጣጣም ነው። በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የተነቃቃ፣ ዘመናዊ የችርቻሮ እና መዝናኛ መዳረሻ፣ የላጌር ችርቻሮ ክልል በሚያምሩ ፕላዛዎች እና ክፍት ቦታዎች መካከል የሚገኝ ነው፣ ይህም ለእግረኞች ምቾት የሚሰጥ ሆኖ የተሰራ ነው። ሰፊ ከሆነ የቤት ውስጥ እና ከቤት ውጪ የሆነ F&B አማራጮች ጋር፣ የችርቻሮው ክልል ዘመናዊ የሆኑ መቼቶችን ለአዲሱ ትውልድ የሚያቀርብ ነው። ቀጣይነት ካለው ተያያዥነት ጋር፣ ለጎብኚዎች ብዙ የመኪና ማቆሚየ ስፍራን የያዘ ነው።

ሥፍራ ካርታ

Call