አዲስ የቅንጦት መኖሪያ በአዲስ አበባ

በከተማችን እምብርት የሚገኘው የላጋር የንግድ ማዕከል እና መኖሪያ ቤት ለነዋሪዎች እና ሸማቾች ምቹ ሆኖ የተዘጋጀ ነው፡፡ ህንጻው የተለያዩ የቅንጦት መገልገያዎችን፣ ዘመናዊ መደብሮችን እና ጥራታቸውን የጠበቁ ሬስቶራንቶችን ምቹ በሆነ እና ስነውበትን  በተላበሰ ህንጻ ውስጥ ይዞ ቀርቧል፡: የመኖሪያ ህንጻዎቻችን ውብ እና አረንጓዴ የሆነ ፓርክን ማዕከል አድርገው የተሰሩ ሲሆን የቤትዎ አንዱ አካል ሆኖ እንዲሰማዎ ያደርጋል፡

የሩጫ እና የእግር ጉዞ መስመሮች

የመዝናኛ ስፍራ

አረንጓዴ ፓርኮች

የንግድ ማዕከላት እና ምግብ ቤቶች

የሳይክል መንገዶች

የልጆች መጫወቻ ቦታዎች

መሀመድ አላባር
United Arab Emirates

– የአቶ አላባር ታዋቂ ግንባታዎች ላለፉት 30 አመታት በ16 የተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ሲሆን በጥንቃቄ ታቅደው የተሰሩ በመሆናቸው እና አሉ የተባሉ ዲዛይነሮች እና አርክቴክቶችን በመጠቀም የተገነቡ በመሆናቸው አለምአቀፍ ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎትን ለማህበረሰቡ መስጠት እንዲችሉ አስችሏቸዋል

17
ሀገራት
70+
በላይ ሆቴሎችና ሪዞርቶች
150k
ህ ቤቶች
9
የገበያ ማዕከላት

የጉዞው አካል

Downtown Dubai

Dubai Marina

Dubai Hills

Dubai Mall

Dubai Creek

Belgrade Waterfront

MARASSI AL BAHRAIN

EMIRATES HILLS

EMAAR BUSINESS DISTRICT - INDIA