La Gare Amharic Logo

ኢግል ሂልስ ምንድን ነው?

close answer open answer

ኢግል ሂልስ ፕሮፐርቲስ አበቡዳቢ ውስጥ ያለ የግል ኢንቨስትመንት እና ሪል እስተቴት ግንባታ ድርጅት ሲሆን አዳዲሰ የከተማ ውስጥ ማእከሎችን የመንገባት እና ባንዲራ ተሸካሚ የሆኑ መደረሻዎች ላይ የሚሰራ ይህንንም አካባቢያዊ ኢኮኖሚዎችን በማነቃቃት፣ እንዲሁም ንግድ እና ቱሪዝም ላይ አዎንታዊ የሆነ ተጽኖ የማድግ አላማን ይዞ የሚያደርግ ድርጅት ነው።

በትልል ማስተር ፕላን ያላቸው ፕሮጀክቶች ላይ ትኩረት በማድረግ፣ ኢግል ሂልስ ደብልቅ ጥቅም ያላቸውን ፋሲሊቲዎች፤ የመኖሪያ፣ ንግድ፣ ችርቻሮ፣ ሆስፒታሊቲ፣ ትምህርት እና ጤና ግንባታዎችን ዲዛይን ያደርጋል አንዲሁም ይገነባል። እነዚህ ግንባታዎች የቅርብ የሆነ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ስመራት አና ቀጣይነት ያለውን ማህበረሰብ በፈጥረት አካባቢያዊ ምጣኔ ሀብት ላይ ትልቅ ዋጋ ይፈጥራል።

ለኦዎንታዊ ኢንቨስትመንት ኢልግ ሂልስ እንዴት አድርጎ ነው አለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ገበያዎች ላይ የሚያነጣጥረው?

close answer open answer

ኢግል ሂልስ ትልቅ አቅም ባላቸው እና ፈጣን ኢኮኖሚዎች ውስጥ ኢንቨስት የማድረግ አላማ አለው። ከመንግስት እና አካባቢያዊ አጋሮች ጋር ግንባታዎችቻን ከኢኮኖሚያዊ እና መሰረተ ልማት ማስተር ፕላኖቻቸው ጋር አንድ ላይ ለማስኬድ እንሰራለን።

ፕሮጀክቶቻችን ለኢኮኖሚ ብዝሀነት እና ለአዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ማለትም እንደ ቱሪዝም፣ ሪል እስቴት፣ ችርቻሮ ንግድ እን ሆስፒታሊቲ መነሳሳት አስተዋጽኦ ያደርጋል እነዚህም በሺዎች የሚቆጠሩ ስራዎችን የሚፈጥሩ ሲሆን በጠቅላላው ጂዲፒ ውስጥ ቀጥተኛ የሆነ ተጽኖ የሚያደርግ ነው።

በአለም ዙሪያ ያሉ የኢግልስ ግንባታዎች ምንድን ናቸው?

close answer open answer
  • ባህሬን: ማርሲ አል ባህሬን
  • ጆርዳን:Saraya Aqaba, The St. Regis® አማን እና መኖሪያዎቹ በ The St. Regis® አማን፣ አል ራሀ ከተማ በ ማርሳ ዛይድ እና W አማና እና ስካይላይን መኖሪያዎች በ W አማን አገልግሎት የሚሰጥበት ነው
  • ሞሮኮ: ላማሪና ሞሮኮ እና ራባት አደባባይ
  • ሰርቢያ: ቤል ግሬድ ዋተርፍሮንት፣ ይህም ቅዱስ ሪግስ ቤል ግሬድ እና ቅዱስ ቤልግሬድ ሪግስ ውስጥ ያሉትን መኖሪያዎች እንዲሁም በ BW ውስጥ ያሉትን መኖሪያዎች የሚያካትት ነው
  • የተባበሪት አረብ ኤምሬትስ: አድራሳ ፉጂራ ሪዞርት + ስፓ ፉጂሪያ ውስጥ ካሉት መኖሪያ ያለው ሪዞርት + ስፓ፣ ሚሪያም ደሴት፣ ፉጂራ ባህር ዳርቻ፣ ካልባ ዋተርፍሮንት እና ፓላስ አልካህን
  • ኦማን: ማንድሪን ኦሪየንታል፣ ሙስካት ይህም ማንደሪን ኦሪየንታል ውስጥ ያሉንት መኖሪዎች ጨምሮ፣ ሙስካት

የኢግልስ ግንባታዎች ምን ምን ያካትታል?

close answer open answer

ኢግል በአሁን ሰአት ላይ 14 የውሀ ዳርቻ መዳረሻዎች ላይ ግንባታ የሚያደርግ ሲሆን፣ 17 ድብልቅ ጥቅም ያላቸው ፕሮጀክቶች እና 28 የቅንጦት ሆቴሎችን በ 11 የእፍሪቃ ከተማዎችን ውስጥ በመገንባት ላይ ይገኛል።

ኢግል ሂልስ ምን ያክል ሰዎችን ቀጥሮ ያሰራል?

close answer open answer

አቡዳቢ ውስጥ ባለው በዋናው መስሪያ ቤታችን እና በአለም ዙሪያ ባሉት ቢሮዎቻችን ውስጥ ቡድናችን 200+ ነው።

ኢግል ሂልሰ ባሉት ትልልቅ እና አለም አቀፍ ልምድ ያላቸው ሰራተኞቹ እንዲሁም አለም አቀፍ አቅም ባላቸው ስነ ህንጻ ባለሞያዎቹ እንዲሁም ዲዛይነሮቹ ይኮራል አነዚህም ግለሰቦች በአለም አቀፍ ደረጃ ሜጋ የሚባሉ ፕሮጀክቶች ላይ የሰሩ ሲሆን ከአቡ ዳቢ ውጪ ባሉ እና በምንሰራባቸው ሀገሮች ውስጥ ልምድ ያላቸው ናቸው።

ኢግል ሂልስ ውስጥ ያለው የአመራር ቡደን የሚያካትተው ማን ማንን ነው?

close answer open answer
  • መመድ አላባር፣ ሰብሳቢ
  • ሎው ፒንግ፣ ዋና ስራ አስፈጻሚ
  • ሳልማን ሳጂድ፣ የፋይናንስ እና ሪስክ አመራር ዋና ስራ አስፈጻሚ
  • አህመድ ሺበል፣ የኦፕሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ
Call